ኢዜማ በአዲስ አበባ ጉዳይ ምክረ ሐሳብ እንዲያቀርብ የተዋቀረው ኮሚቴ ሕጋዊ አለመሆኑን ጠቁሞ ኮሚሽኑ እንዳይቀበለው አቤቱታ ማቅረቡን አስታወቀ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ኢዜማ በአዲስ አበባ ጉዳይ ምክረ ሐሳብ እንዲያቀርብ የተዋቀረው ኮሚቴ ሕጋዊ አለመሆኑን ጠቁሞ ኮሚሽኑ እንዳይቀበለው አቤቱታ ማቅረቡን አስታወቀ የምክረ ሐሳቦችን አተገባበር የሚከታተል ገለልተኛና ሕጋዊ አካል እንዲቋቋም ጥሪ አቅርቧል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ጉባዔ አጠቃላይ ሂደትን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በሰጠው መግለጫ፣ በአዲስ አበባ ጉዳይ የተቋቋመው አዲስ አስማሚ ኮሚቴ ሕጋዊ ባለመሆኑ፣ አዲስ ያቀረበው ምክረ ሐሳብና አካሄዱ ትክክ
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







